am_tq/neh/02/19.md

977 B

ሰንበላጥ፥ ጦቢያ እና ጌሳም ስለሥራው ሰምተው በሠራተኞቹ ላይ ባሾፉባቸው እና ባፌዙባቸው ጊዜ ነህምያ ምን አይነት ምላሽ ሰጣቸው?

ነህምያ እግዚአብሔር ስኬት እንደሚሰጣቸውና የእግዚአብሔር አገልጋዮች እንደሆኑና እነሱ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም እንደሌላቸው ነገራቸው። [2:19]

ሰንበላጥ፥ ጦቢያ እና ጌሳም ስለሥራው ሰምተው በሠራተኞቹ ላይ ባሾፉባቸው እና ባፌዙባቸው ጊዜ ነህምያ ምን አይነት ምላሽ ሰጣቸው?

ነህምያ እግዚአብሔር ስኬት እንደሚሰጣቸውና የእግዚአብሔር አገልጋዮች እንደሆኑና እነሱ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም እንደሌላቸው ነገራቸው። [2:20]