am_tq/neh/02/04.md

402 B

ንጉሱ ነህምያን ምን ላድርግልህ ብሎ ሲጠይቀው ነህምያ ምን አደረገ?

ነህምያ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለየ። [2:4]

ነህምያ ምን ለማድረግ ንጉሱ ፈቃድ እንዲሰጠው ፈለገ?

ነህምያ ይሁዳ ሄዶ ከተማውን መልሶ እንዲገነባው ንጉሱ ፈቃድ እንዲሰጠው ፈለገ። [2:5-8]