am_tq/mrk/14/60.md

388 B

ሊቀ ካሕኑ ኢየሱስን ስለ ማንነቱ ምን በማለት ነበር የጠየቀው?

ሊቀ ካህኑ፣ የቡሩኩ ልጅ፣ ክርስቶስ፣እርሱ እንደሆነ ኢየሱስን ጠየቀው

ለሊቀ ካህኑ ጥያቄ የኢየሱስ ምላሽ ምን ነበር?

ኢየሱስ፣ የቡሩኩ ልጅ ክርስቶስ እርሱ መሆኑን መለሰለት