am_tq/mrk/14/55.md

244 B

በሸንጎው ፊት ኢየሱስን በመቃውም የቀረበው ክስ ስሕተቱ ምን ነበር?

በኢየሱስ ላይ የቀረቡት ምስክርነቶች ሐሰትና እርስ በእርሳቸው የማይስማሙ ነበሩ