am_tq/mrk/14/47.md

722 B

የቅዱሳት መጻሕፍት ቃል እንዲፈጸም በያዙት ጊዜ ኢየሱስ ምን ሊሆን ያስፈልጋል አለ?

ኢየሱስ፣ ወንበዴን እንደሚይዙ ሰይፍና ጎመድ በመያዝ ሊይዙት ስለመጡ መጽሐፉ ተፈጸመ አለ

ኢየሱስ በተያዘ ጊዜ ከእርሱ ጋር የነበሩት ምን አደረጉ?

ከኢየሱስ ጋር የነበሩት ትተውት ሸሹ