am_tq/mrk/14/30.md

4 lines
274 B
Markdown

# ጴጥሮስ በፍጹም እንደማይሰናከል ከተናገረ በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስን ምን አለው?
አውራ ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮኽ ኢየሱስን ሦስት ጊዜ እንደሚክደው ኢየሱስ ለጴጥሮስ ነገረው