am_tq/mrk/14/26.md

241 B

በደብረዘይት ተራራ ላይ በደቀ መዛሙርቱ ላይ ስለሚሆንባቸው ነገር ኢየሱስ ምን ተናገረ?

ኢየሱስ፣ ደቀ መዛሙርቱ ሁሉ በእርሱ እንደሚሰናከሉ ተናገረ