am_tq/mrk/13/33.md

259 B

ኢየሱስ ዳግመኛ መምጣቱን በሚመለከት ለደቀ መዛሙርቱ የሰጣቸው ትዕዛዝ ምን የሚል ነበር?

ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲጠነቀቁና ተግተው እንዲጸልዩ ነገራቸው