am_tq/mrk/13/17.md

253 B

ይድኑ ዘንድ ስለተመረጡት ሲል ጌታ ምን እንደሚያደርግ ነው ኢየሱስ የተናገረው?

ጌታ ስለተመረጡት ሲል የመከራ ቀኖችን እንደሚያሳጥራቸው ኢየሱስ ተናግሯል