am_tq/mrk/13/03.md

258 B

በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርት ኢየሱስን የጠየቁት ምን ነበር?

ደቀ መዛሙርት እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ እንደሆነና ምልክታቸውም ምን እንደሆነ ኢየሱስን ጠየቁት