am_tq/mrk/12/43.md

299 B

ኢየሱስ ለምንድነው መባ ውስጥ ከሚጥሉት ከሌሎች ሰዎች ይልቅ ድኻዋ መበለት አብልጣ ሰጠች ያለው?

ኢየሱስ፣ ሌሎች ከትርፋቸው ላይ ሲሰጡ እርሷ ከድኽነቷ ላይ በመስጠቷ የበለጠ ሰጠች አለ