am_tq/mrk/12/24.md

504 B

ኢየሱስ፣ ለሰዱቃውያኑ መሳሳት የሰጠው ምክንያት ምንድነው?

ሰዱቃውያን ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የእግዚአብሔርን ኃይል እንደማያውቁ ኢየሱስ ተናግሯል

ሰዱቃውያን ስለ ሴቲቱ ላቀረቡት ጥያቄ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?

ኢየሱስ፣ ከትንሣኤ በኋላ ወንዶችና ሴቶች አይጋቡም፣ ነገር ግን እንደ መላእክት ይሆናሉ አለ