am_tq/mrk/12/20.md

358 B

በሰዱቃውያኑ ትረካ ውስጥ ሴቲቱ ስንት ባሎች ነበሯት?

ሴቲቱ ሰባት ባሎች ነበሯት

ሰዱቃውያን ኢየሱስን ስለ ሴቲቱ የጠየቁት ምን ነበር?

በትንሣኤ የሴቲቱ ባል የሚሆነው ከእነዚያ ወንድማማቾች የትኛው ይሆናል የሚል ነበር