am_tq/mrk/12/01.md

316 B

ባለቤቱ የወይን አትክልቱን ከተከለ፣ ቅጥር ከሰራለትና ካከራየው በኋላ ምን ነበር ያደረገው?

ባለቤቱ የወይን አትክልቱን ከተከለ፣ ቅጥር ከሰራለትና ካከራየው በኋላ ወደ ሌላ አገር ነበር የሄደው