am_tq/mrk/11/29.md

332 B

ኢየሱስ የካሕናት አለቆችን፣ ጸሐፍትንና ሽማግሌዎችን የጠየቃቸው ጥያቄ ምን ነበር?

ኢየሱስ፣ የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ወይስ ከሰዎች እንደ ነበር የካሕናት አለቆችን፣ ጸሐፍትንና ሽማግሌዎችን ጠየቃቸው