am_tq/mrk/11/17.md

710 B

እንደ እግዚአብሔር ቃል መቅደሱ ምን መሆን እንደነበረበት ነው ኢየሱስ የተናገረው?

ቤተ መቅደሱ ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት መሆን እንደሚገባው ኢየሱስ ተናገረ

ኢየሱስ፣ የካሕናት አለቆችና ጸሐፍት ቤተ መቅደሱን ምን እንዳደረጉት ተናገረ?

ቤተ መቅደሱን የወንበዴዎች ዋሻ እንዳደረጉት ኢየሱስ ተናግሯል

የካሕናት አለቆቹና ጸሐፍት የሚሞከሩት ኢየሱስን ምን ለማድረግ ነበር?

የካሕናት አለቆቹና ጸሐፍት ኢየሱስን ለመግደል ይሞክሩ ነበር