am_tq/mrk/11/13.md

210 B

ኢየሱስ ፍሬ የሌለባትን የበለስ ዛፍ ባየ ጊዜ ምን አደረገ?

ኢየሱስ፣ በለሲቱን፣ “ከእንግዲህ ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ” አላት