am_tq/mrk/11/04.md

681 B

ደቀ መዛሙርቱ ውርንጭላውን በፈቱት ጊዜ ምን ሆነ?

አንዳንድ ሰዎች ምን እያደረጉ እንዳሉ ጠየቋቸው፣ እነርሱም ኢየሱስ የነገራቸውን ነገር ነገሯቸው፣ ሰዎቹም ደቀ መዛሙርቱ ውርንጭላውን እንዲወስዱት ተውአቸው