am_tq/mrk/11/01.md

274 B

ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱን በተቃራኒያቸው ወዳለው መንደር የላካቸው ለምን ነበር?

ኢየሱስ የላካቸው ማንም ያልተቀመጠበትን የአህያ ውርንጭላ እንዲያመጡለት ነበር