am_tq/mrk/10/46.md

231 B

ብዙዎች ዝም እንዲል እየነገሩ በገሰጹት ጊዜ ዓይነ ስውሩ በርጠሜዎስ ምን አደረገ?

በርጠሜዎስ፣ “የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ!” እያለ አብዝቶ ጮኸ