am_tq/mrk/10/17.md

382 B

የዘላለምን ሕይወት ለመውረስ በመጀመሪያ ምን ማድረግ እንዳለበት ነው ኢየሱስ ለሰውየው የነገረው?

መግደል፣ ማመንዘር፣ መስረቅ፣ በሐሰት መመስከር፣ ማታለል እንደሌለበት፣አባትና እናቱን ማክበር እንዳለበት ኢየሱስ ለሰውየው ነገረው