am_tq/mrk/09/47.md

355 B

ኢየሱስ ዓይንህ ቢያሰናክልህ ምን አድርገው አለ?

ኢየሱስ፣ ዓይንህ የሚያሰናክልህ ከሆነ አውጥተህ ጣለው አለ

ኢየሱስ በሲዖል የሚሆነው ምንድነው አለ?

ኢየሱስ በሲዖል ትሉ እንደሞይሞትና እሳቱ እንደማይጠፋ ተናግሯል