am_tq/mrk/09/42.md

256 B

በኢየሱስ ከሚያምኑ ከታናናሾች አንዱን የሚያሰናክል ሰው ምን ቢሆንበት ይሻለው ነበር?

ለዚያ ሰው የወፍጮ መጅ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣል ይሻለው ነበር