am_tq/mrk/09/36.md

557 B

አንድን ሕፃን በኢየሱስ ስም የሚቀበሉ በተጨማሪ የሚቀበሉት ማንን ነው?

አንድ ሰው ሕፃን ልጅን በኢየሱስ ስም በሚቀበልበት ጊዜ እርሱ ኢየሱስንና የላከውን ደግሞ ይቀበላል