am_tq/mrk/09/07.md

189 B

በተራራው ላይ፣ ከደመናው ውስጥ የተሰማው ድምፅ ምን አለ?

ያ ድምፅ፣ “የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት” አለ