am_tq/mrk/08/35.md

231 B

ኢየሱስ የዓለምን ነገር ለማግኘት ስለሚመኝ ሰው ምን አለ?

ኢየሱስ፣ “ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?” አለ