ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ “ወደ ኋላዬ ሂድ፣አንተ ሰይጣን! የሰውን እንጂ የእግዚአብሔርን ነገር አታስብምና” አለው
ኢየሱስ አርሱን ለመከተል የሚፈልግ ሁሉ ራሱን መካድና መስቀሉን መሸከም እንደሚኖርበት ተናገረ