am_tq/mrk/08/22.md

286 B

ኢየሱስ የዓይነ ስውሩን ዓይኖች ከማብራቱ በፊት በቅድሚያ ያደረጋቸው ሁለት ነገሮች ምንድናቸው?

ኢየሱስ በመጀመሪያ በሰውየው ዓይን ላይ እንትፍ አለ፣ ከዚያም እጆቹን ጫነበት