am_tq/mrk/08/07.md

310 B

ሁሉም ከበሉ በኋላ ምን ያህል ምግብ ተረፈ?

ሁሉም ከበሉ በኋላ ሰባት ቅርጫት ምግብ ተረፈ

የበሉትና የጠገቡት ሰዎች ብዛት ምን ያህል ነበር?

የበሉትና የጠገቡት አራት ሺህ ያህል ወንዶች ነበሩ