am_tq/mrk/07/27.md

272 B

ኢየሱስ የልጆችን ምግብ ወስዶ ለውሾች መጣል አይገባም ባላት ጊዜ የሴቲቱ ምላሽ ምን ነበር?

ሴቲቱ፣ ውሾች እንኳን ከጠረጴዛው ስር የልጆችን ትርፍራፊ ይመገባሉ አለችው