am_tq/mrk/04/38.md

463 B

በዚህ ጊዜ ኢየሱስ በጅልባዋ ውስጥ ምን ያደርግ ነበር?

ኢየሱስ አንቀላፍቶ ነበር

ደቀ መዛሙርቱ ኢየሱስን የጠየቁት ምን ብለው ነበር?

ደቀ መዛሙርቱ ሲጠፉ ኢየሱስ ግድ አይለው እንደሆነ ጠየቁት

ከዚያ በኋላ ኢየሱስ ምን አደረገ?

ኢየሱስ ንፋሱን ገሰጸውና ባህሩን ጸጥ እንዲል አደረገው