am_tq/mrk/04/18.md

681 B

በእሾኽ መካከል የወደቀው ዘር ምንን ይወክላል?

እርሱ የሚወክለው ቃሉን የሚሰሙትን፣ ነገር ግን ስለ ዓለም ማሰብ ቃሉን የሚያንቅባቸውን ነው

በእሾኽ መካከል የወደቀው ዘር ምንን ይወክላል?

እርሱ የሚወክለው ቃሉን የሚሰሙትን፣ ነገር ግን ስለ ዓለም ማሰብ ቃሉን የሚያንቅባቸውን ነው

በመልካም መሬት ላይ የወደቀው ዘርስ የሚወክለው ምንን ነው?

እርሱ የሚወክለው ቃሉን የሚሰሙትን፣ የሚቀበሉትንና ፍሬ የሚያፈሩትን ነው