am_tq/mrk/04/13.md

545 B

ኢየሱስ በውጭ ላሉት ሳይሆን ለአሥራ ሁለቱ የተሰጣቸው ምን መሆኑን ነው የተናገረው?

የእግዚአብሔርን መንግሥት ምስጢር መረዳት የተሰጠው ለአሥራ ሁለቱ እንጂ በውጭ ላሉት እንዳልሆነ ኢየሱስ ተናገረ

በመንገድ ላይ የወደቀው ዘር የሚወክለው ምንን ነው?

እርሱ የሚወክለው ቃሉን የሚሰሙትን ነው፤ ነገር ግን ወዲያው ሰይጣን ይወስድባቸዋል