am_tq/mrk/02/27.md

295 B

ኢየሱስ የተናገረው ሰንበት ለማን መፈጠሩን ነበር?

ኢየሱስ ሰንበት ለሰዎች መፈጠሩን ተናገረ

ኢየሱስ ምን ሥልጣን እንዳለው ተናገረ?

ኢየሱስ እርሱ የሰንበትም ጌታ መሆኑን ተናገረ