ኢየሱስን የጠየቁት የዮሐንስና የፈሪሳውያኑ ደቀ መዛሙርት ሲጾሙ የእርሱ ደቀ መዛሙርት ለምን እንደማይጾሙ ነበር
ኢየሱስ ሙሽራው አብሮአቸው እያለ ሚዜዎች መጾም እንደማያስፈልጋቸው ተናገረ