am_tq/mic/05/08.md

241 B

የእስራኤላውያን እጅ በጠላቶቻቸው ላይ በሚነሣበት ጊዜ ምን ይሆናል?

የእስራኤላውያን እጅ በጠላቶቻቸው ላይ ሲነሣ ጠላቶቻቸውን ያጠፏቸዋል። [5:9-14]