am_tq/mic/01/08.md

231 B

ሚክያስ በእስራኤልና በያዕቆብ ኃጢአት ሐዘኑን የገለጸው እንዴት ነው?

ሚክያስም አለቀሰ፣ ወየው አለ፣ ባዶ እግሩንና ራቁቱን ሆኖ ወጣ። [1:8-10]