am_tq/mic/01/01.md

296 B

የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሚክያስ በመጣ ጊዜ የይሁዳ ነገሥታት እነማን ነበሩ?

የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሚክያስ በመጣ ጊዜ የይሁዳ ነገሥታት ኢዮአታም፣ አካዝ እና ሕዝቅያስ ነበሩ። [1:1-2]