am_tq/mal/03/16.md

300 B

እስራኤላውያን በእግዚአብሔር ላይ እንዴት ተናገሩ?

ትዕቢተኛና ክፉ አድራጊዎች እርሱን እየተፈታተኑት እንኳን ስለሚበለጽጉ እግዚአብሔርን ማገልገል ከንቱ መሆኑን ተናግረዋል።[3:15-16]