am_tq/mal/03/06.md

529 B

የያዕቆብ ሰዎች ከእግዚአብሔር ትዕዛዛት ፈቀቅ ቢሉም ለምን አልጠፉም?

እግዚአብሔር ስለማይለወጥ አልጠፉም። [3:6]

የያዕቆብ ሰዎች ከእግዚአብሔር ትዕዛዛት ፈቀቅ ቢሉም ለምን አልጠፉም?

እግዚአብሔር ስለማይለወጥ አልጠፉም።

እስራኤል ከእግዚአብሔር የራቁት እንዴት ነበር?

የእርሱን ትዕዛዛት ባለመጠበቅ ከእርሱ ራቁ። [3:7]