ሌዋውያን በመንፃታቸው የይሁዳና የኢየሩሳሌም ቁርባን እግዚአብሔርን ደስ ካሰኘ በኋላ እግዚአብሔር ምን ያደርግ ነበር?
ለፍርድ ወደ እስራኤል ይቀርባል እርሱን ያላከበሩት ሰዎች ላይ ፈጣን ምስክር ይሆናል። [3:4]
ሌዋውያንን በመንፃታቸው የይሁዳና የኢየሩሳሌም ቁርባን እግዚአብሔርን ደስ ካሰኘ በኋላ እግዚአብሔር ምን ያደርግ ነበር?
ለፍርድ ወደ እስራኤል ይቀርባል እርሱን ያላከበሩት ሰዎች ላይ ፈጣን ምስክር ይሆናል። [3:5]