am_tq/mal/02/14.md

1.4 KiB

እግዚአብሔር የእስራኤልን ቁርባን ያልተቀበለው ለምንድን ነው?

ምክንያቱም እስራኤል ለወጣትነት ሚስቱ ታማኝ አልነበረም። [2:14]

እግዚአብሔር የእስራኤልን ቁርባን ያልተቀበለው ለምንድን ነው?

ምክንያቱም እስራኤል ለወጣትነት ሚስቱ ታማኝ አልነበረም። [2:15]

እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ራሳቸው መንፈሳቸውን እንዲጠብቁ እና ታማኝ እንዲሆኑ ያዘዛቸው ለምን ነበር?

ምክንያቱም እግዚአብሔር እስራኤልን እና ሚስቱን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ዘር እንዲያፈሩ አንድ አደረጋቸው እናም እግዚአብሔር ፍችን እና ልብሱን በግፍ ድርጊት የሚሸፍነውንም ሰው ይጠላል። [2:15]

እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ራሳቸው መንፈሳቸውን እንዲጠብቁ እና ታማኝ እንዲሆኑ ያዘዛቸው ለምን ነበር?

ምክንያቱም እግዚአብሔር እስራኤልን እና ሚስቱን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ዘር እንዲያፈሩ አንድ አደረጋቸው እናም እግዚአብሔር ፍችን እና ልብሱን በግፍ ድርጊት የሚሸፍነውንም ሰው ይጠላል። [2:16]