am_tq/mal/02/13.md

317 B

እግዚአብሔር ከያዕቆብ ድንኳን የሚያስወግደው ማንን ነው?

እግዚአብሔር ወንድሙን ያታለለ ወይም የባዕድ አምላክ ሴት ልጅን ያገባ ከዛም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ያቀረበ ሰውን ያስወግዳል። [2:12-13]