am_tq/mal/02/10.md

314 B

እግዚአብሔር ከያዕቆብ ድንኳን የሚያስወግደው ማንን ነው?

እግዚአብሔር ወንድሙን ያታለለ ወይም የባዕድ አምላክ ሴት ልጅን ያገባ ከዛም ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ያቀረበ ሰውን ያስወግዳል። [2:10]