am_tq/mal/02/03.md

376 B

ካህናት ለስሙ ክብር መስጠትን በልባቸው እንዲጠብቁ እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው ያወቁት በምን ነበር?

ለስሙ ክብር ባይሰጡ በበረከታቸው ላይ የእግዚአብሔር ርግማንን ይሰዳል እርሱም በፊታቸው የመስዋዕታቸውን ፋንድያ ይበትናል። [2:3]