am_tq/luk/24/36.md

220 B

በኢየሩሳሌም ለነበሩ ደቀ መዛሙርት በተገለጠ ጊዜ ኢየሱስ በመጀመሪያ የተናገረው ምን ነበር?

‹‹ሰላም ለእናንተ ይሁን›› አላቸው፡፡