am_tq/luk/23/54.md

371 B

ኢየሱስ ከሞተ በኃላ የአርማትያሱ ዮሴፍ ምን አደረገ?

የኢየሱስን ሥጋ እንዲሰጠው ጲላጦስን ለምኖ መቃብር ውስጥ አኖረው፡፡

ከኢየሱስ ጋር የነበሩ ሴቶች በሰንበት ቀን ምን አደረጉ?

ሕጉ በሚያዘው መሠረት በሰንበት ቀን ዐረፉ፡፡