am_tq/luk/23/42.md

339 B

ሁለተኛው ወንጀለኛ ኢየሱስን ምን ነበር የጠየቀው?

‹‹በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ›› ነበር ያለው

ኢየሱስ ለሁለተኛው ወንጀለኛ ምን በማለት ነገረው?

‹‹ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ›› አለው፡፡