am_tq/luk/23/36.md

404 B

ኢየሱስ መሲሑ ነኝ በማለቱ ሕዝቡ፣ ወታደሮቹና ከወንጀለኞቹ አንዱ ኢየሱስን ምን አድርግ ነበር የሚሉት?

ራስህን አድን ነበር የሚሉት፡፡

ከኢየሱስ ራስ በላይ ምን የሚል ምልክት ነበር የተጻፈው?

‹‹ይህ የአይሁድ ንጉሥ ነው›› የሚል ጽሑፍ ነበር፡፡