am_tq/luk/23/33.md

263 B

መስቀል ላይ እያለ ለሰቀሉት ሰዎች ኢየሱስ ምን በማለት ነበር የጸለየው?

‹‹አባት ሆይ፣ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው›› በማለት ነበር የጸለየው፡፡